ምክክሩ የኢትዮጵያን የወደፊት ህልውና ለማስቀጠል ትልቅ ተስፋ የተጣለበት መሆኑን የምክክሩ ተሣታፊ የሆኑ የዲያስፖራ አባላት ተናገሩ።

ምክክሩ የኢትዮጵያን የወደፊት ህልውና ለማስቀጠል ትልቅ ተስፋ የተጣለበት መሆኑን የምክክሩ ተሣታፊ የሆኑ የዲያስፖራ አባላት ተናገሩ።

ከተለያዪ የሀገሪቱ ክፍሎችና ከተለያዩ አለም ሃገራት የተሠባሰቡ ከ4 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስለኢትዮጵያ በአንድነት እየመከሩ ይገኛሉ። 

‎ምክክሩ በኮሚሽኑ በተያዘለት መርሀ ግብር መሠረት የማንም ጣልቃ ገቢነት በሌለበት በነጻነት እየተካሄደ ይገኛል ። 

‎ምክክሩ ላይ አግኝተን ያነጋገርናቸው የዲያስፖራ አባላት በዝዚህ ታሪካዊ መድረክ ላይ በመሣተፋቸው ትልቅ ደስታ እንደተሠማቸው አንስተው ምክክሩ የኢትዮጵያን የወደፊት ህልውና ለማስቀጠል ትልቅ ተስፋ የተጣለበት መሆኑን ተናግረዋል። 

‎መመካከረ የሥልጣኔ መሠረት ነው ያሉት ዲያስፖራዎቹ ማንም የተለየ ሀሣብ ያለው ግለሰብም ሆኔነ ቡድኖች በጠረጴዛ ዙርያ ቀርቦ መነጋገርን መልመድ እንዳለበት አሳስበዋል፡፡

‎ሰይፉ ዳዊት 


ለሃሳብ ልዕልና 


ቀጣዮቹን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን የኤስቢሲ ቤተሰብ ይሁኑ! 


Facebook: -

https://www.facebook.com/profile.php?id=61563363361689 https://www.facebook.com/profile.php?id=100064075051944

YouTube: -

https://youtu.be/fUjnn1dQLg8?si=1bzb_8Nx8mnC-Vk5

Telegram: - https://t.me/sbcnewmedia

WhatsApp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaZ2D6NH5JLsF9xJaB1o



አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ