ሲዳማ ባንክን ተመራጭ የፋይናንስ ተቋም ለማድረግ የተሰራው ስራ ውጤታማ ነው:- አቶ ታደሰ ሐጢያ

ሲዳማ ባንክን ተመራጭ የፋይናንስ ተቋም ለማድረግ የተሰራው ስራ ውጤታማ ነው:- አቶ ታደሰ ሐጢያ

ሲዳማ ባንክን ተመራጭ የፋይናንስ ተቋም ለማድረግ የተሰራው ስራ ውጤታማ ነው:- አቶ ታደሰ ሐጢያ


ሲዳማ ባንክን ተመራጭ የፋይናንስ ተቋም ለማድረግ የተሰራው ስራ ውጤታማ መሆኑን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ታደሰ ሐጢያ ገለጹ።


ሀዋሳ፦ነሐሴ 14/2018(ኤስቢስ)


እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በ2022 በ 30 ሺ ኣባላት 547 ሚሊዮን ብር ብቻ ይዞ ስራውን የጀመረው ባንኩ በአሁኑ ሰዓት አባላቱን ወደ 500 ሺ በማድረሰ ሀብቱን ወደ 8.1 ቢሊዮን ብር ማሳደጉንም አቶ ታደሰ ገልጸዋል ።


የባንኩን አገልግሎት መሉ በሙሉ በማዘመን ክፍያወቹንም ወደ ድጅታል አማራጮችም ቀይሯል።


በተለይም የትምህርት ቤት፣ የውሃ፣ የመብራት አገልግሎት እና ሌሎች ክፍያወች ባሉበት ሆነው የሚከፍሉበትን ምቹ ሁነታ ማመቻቸቱንም ተናግረዋል ።


የማህበረሰቡ የቁጠባና ብድር ባህል እንድሻሻልና ተደራሽነቱንም ለማስፋፋት እየተሰራ መሆኑንም ፕረዚዳንቱ ገልጸዋል ።


በእንድርያስ በቀለ


ለሃሳብ ልዕልና 


ቀጣዮቹን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን የኤስቢሲ ቤተሰብ ይሁኑ! 


Facebook: -

https://www.facebook.com/profile.php?id=61563363361689 https://www.facebook.com/profile.php?id=100064075051944

YouTube: -

https://youtu.be/fUjnn1dQLg8?si=1bzb_8Nx8mnC-Vk5

Telegram: - https://t.me/sbcnewmedia

WhatsApp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaZ2D6NH5JLsF9xJaB



አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ