‎‎የ2019 ዓ.ም አዲስ ዘመን በዓል አከባበር በሰላም ተጀምሮ በሰላም እንዲጠነቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ

‎**************

ሀዋሳ:-  ጳጉሜ 03/13/2018 ዓ/ም(ኤስ ቢ ሲ)

‎የመምሪያው ዋና አዛዥ ኮሚሽነር ተስፋዬ ዴዊሶ በዓሉን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሀን መግለጫ ሰጥተዋል

‎

‎ኮሚሽነሩ በመግለጫቸውም መላው ኢትዮጵያዊያንን እንኳን ለአዲሱ ዘመን በሰላም አደረሳችሁ በማለት  በዓሉ በሰላም ተጀምሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፖሊስ መምሪያው አስፈላጊ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን አጠናቆ በዓሉን እየተጠባበቀ እንደሚገኝ ተናግረዋል

‎

‎የክልሉ ህዝብም በዓሉን በሚያከብርበት ወቅት ከተለያዩ መጭበርበር እራሱን እንዲጠብቅ በተለይ የግብይት ስርዓት ሲያከናውን ከሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶች፣ ባዕድ ከሆኑ ቁሳቁሶችና ድንገተኛ የእሳት አደጋዎች እንዲሁም መሰል ከሆኑ ተግባራት እንዲጠነቀቅ ሲሉ አሳስበዋል 

‎

‎በበዓሉ ወቅት በሚያጋጥሙ ማንኛውም ወንጀሎች  የፖሊስ አባሉ ከማህበረሰቡ ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ ስለሚገኝ ጥቆማ በመስጠት እንዲተባበርም ጥሪ አቅርበዋል 

‎

‎በመጨረሻም የ2019 አዲሱ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን የሰላም፣ የደስታ ፣እርስ በእርስ በመጠያየቅና በመተጋገዝ የምናሳልፍበት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውንም ገልፀዋል 

‎

‎ሠላማዊት ቲቦ

ቀጣዮቹን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን የኤስቢሲ ቤተሰብ ይሁኑ! 

Facebook: -

https://www.facebook.com/profile.php?id=61563363361689 https://www.facebook.com/profile.php?id=100064075051944

YouTube: -

https://youtu.be/fUjnn1dQLg8?si=1bzb_8Nx8mnC-Vk5

Telegram: - https://t.me/sbcnewmedia

WhatsApp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaZ2D6NH5JLsF9xJaB

አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ