ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሹመቶች ሰጥተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሹመቶች ሰጥተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሹመቶች ሰጥተዋል

********************


በተጨማሪም በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል፦

1) አቶ አደም ፋራህ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ አስተባባሪ

2) አምባሳደር በትረ መንግስቱ የጠ/ሚ ፅ/ቤት ሃላፊና የካብኔ ጉዳዮች ሚኒስትር

3) ወ/ሮ እናትአለም መለስ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልገግሎት ሚኒስትር

4) አቶ ፍቃዱ ተሰማ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ