አቶ መምሩ ሞኬ የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

አቶ መምሩ ሞኬ የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

አቶ መምሩ ሞኬ የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ


አቶ መምሩ ሞኬ ዳዋቆ የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል።


አቶ መምሩ ከዚህ በፊት የሲዳማ ክልል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓረሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እንዲሁም የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ ቆይተዋል።


#prosperity


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ