ሲዳማ ብሔር ከደቡብ ኢትዮጵያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ወንድም ህዝቦች የዘመን መለወጫ በዓላትን አክብረዋል

ሲዳማ ብሔር ከደቡብ ኢትዮጵያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ወንድም ህዝቦች የዘመን መለወጫ በዓላትን አክብረዋል
ሲዳማ ብሔር ከደቡብ ኢትዮጵያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ወንድም ህዝቦች የዘመን መለወጫ በዓላትን አክብረዋል
********
ሲዳማ ብሔር ከደቡብ ኢትዮጵያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ከጋሞ፣ ከሀድያና ከካምባታ ወንድም ብሔሮች የዘመን መለወጫ በዓላትን ተሳትፎ አክብረዋል።
የጋሞ ብሔር "ዮ ማስቃላ" ፣ የሀዲያ ብሔር "ያሆዴ" እና የካምባታ ብሔር "ማሳላ" በዓላት ላይ የሲዳማ ብሔር ተወካዮች ቀክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እየተመሩ ተገኝቶ በጋራ አክብረዋል።
በክልሎቹ መካከል ወንድማማችነትን በሚያጠናክር መልኩ በተከበሩት በዓላት ላይ ሲዳማ የዓል ስጦታ አበርክቶላቸዋል።
በ-ይስሐቅ ፍቅሩ


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ