ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ ጋር ውይይት አደረጉ

ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ ጋር ውይይት አደረጉ
ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ ጋር ውይይት አደረጉ
******************
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና ጄን መሐመድ ጋር ዛሬ ተወያይተዋል።
ሁለቱ ወገኖች በውይይታቸውም በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ የፀጥታ እና የደህንነት ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል፡፡
ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት ምክትል ዋና ፀሐፊዋ አሚና ጄን ሙሀመድ ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅድሚያ በሚሰጧቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ እንደሚመክሩ ተመላክቷል፡፡ (ኢቢሲ)

አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ