የሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የላቀ አፈፃፀም በማስመዝገቡ እውቅና ተሰጠው።

የሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የላቀ አፈፃፀም በማስመዝገቡ እውቅና ተሰጠው።

የሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የላቀ አፈፃፀም በማስመዝገቡ እውቅና ተሰጠው።


የሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን በክልሉ ከሚገኙ ኤጀንሲዎች መካከል የላቀ አፈፃፀም በማስመዝገቡ የክልሉ ምክር ቤት የወርቅ ሜዳልያ እና ሰርተፊኬት ተሰጥቶታል።


የኮርፕሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን መልካሙ በመድረኩ ተገኝተው ሽልማቱን ከክልሉ ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ ተቀብለዋል።


በሁለተኛ ደረጃ የሲዳማ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ እና በሶስተኛ ደረጃ የስነ ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሸን የብር እና ነሀስ ሜዳልያ ተበርክቶላቸዋል።


ምክር ቤቱ ስብሰባውን ሲያጠናቅቅ የተሻለ አፈፃፀም ላሳዩ፣ ለምክር ቤት ተጠሪ ተቋማት የእውቅናና የሽልማት መርሃ ግብር አካሂዷል።


ቆንጅት አየለ



አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ