የሲዳማ ብሔር ተወካዮች በግፋታ

የሲዳማ ብሔር ተወካዮች በግፋታ
የሲዳማ ብሔር ተወካዮች በግፋታ
*************
ሀዋሳ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤስቢሲ) የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ "ግፋታ" በወላይታ ሶዶ ስታዲዬም የብሔሩ ተወላጆች፣ የሲዳማን ጨምሮ የብሔር ብሔረሰቦች ተወካዮች እና ከፍተኛ የመንግስት ስራ አመራሮች በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል
የሲዳማ ብሔር ተወካዮችም በክልሉ ምክትል ፕሬዚደንትና ትምህርት ቢሮ ኃላፊ በአቶ በየነ ባራሳ እየተመሩ በበዓሉ ተገኝተዋል።


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ