ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) መልዕክት

ምድብ : ሀገራዊ | ንዑስ ምድቦች : ሀገራዊ ዜናዎች የተለጠፈ ጊዜ 2025-12-03 07:51:55


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)  መልዕክት


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) መልዕክት
*************
“ከቡድን 20 ጉባኤ ጎን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ውይይት አድርገናል። ውይይታችን የባለብዙ ወገን ግንኙነታችንን ለማጠናከር ብሎም እንደ የአየር ንብረት ጥበቃ ሥራ፣ ሰላም እና ፀጥታ፣ ዘላቂ ልማት ያሉ የጋራ አለምአቀፋዊ ትኩረታችንን በምናጠናክርበት መንገድ ላይ ያጠነጠነ ነበር። ኢትዮጵያ የCOP32 አስተናጋጅ ሀገር እንደመሆኗ መጠን ሊደረግ ስለሚችለው ድጋፍም ተወያይተናል።”


ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ
አስተያየት መስጫ