ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል አስመዘገበ

ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል አስመዘገበ

ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል አስመዘገበ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማን አንድ ለዜሮ አሸንፏል ።
የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ጎልን የፋሲል ከነማው ዋሳዋ ጂኦፍሪ በራሱ ጎል ላይ አስቆጥሯል ።
ሲዳማ ቡና ድሉን ተከትሎ ፕሪምየርሊጉን በ42 ነጥብ እየመራ ነው።


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ