ማንችስተር ሲቲ ሊድስ ዩናይትድን አሸነፈ

ማንችስተር ሲቲ ሊድስ ዩናይትድን አሸነፈ

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ከሜዳው ውጪ ከሊድስ ዩናይትድ የተገኘው ማንችስተር ሰቲ 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
አንቶኒዮ ሴሜኒዮ የማንችስተር ሲቲን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡
ከጨዋታው ሦስት ነጥብ ያገኘው ሲቲ ከሊጉ መሪ አርሰናል ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሁለት አጥብቧል፡፡


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ