የሮዱዋ ደርቢ ጨዋታ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የሮዱዋ ደርቢ ጨዋታ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ

በ21ኛ ሳምንት ሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚዬርሊግ ጨዋታ በሀዋሳ ከነማ እና በሲዳማ ቡና መካከል የተደረገው ተጠባቂ ጨዋታ በሲዳማ ቡና 2 ለ 1አሸናፊነት ተጠናቋል ።
በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም በተደረገዉ ጨዋታ፡ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል አግኝቷል ።
ሲዳማ ቡናን አሸናፊ ያደረጉ ግቦችን ብርሃኑ በቀለ እና መስፍን ታፈሰ ስያስቆጥሩ ሀዋሳ ከነማን ከሽንፈት ያልታደገች ብቸኛ ግብ ተባረክ ሄፋሞ ከመረብ አገናኝቷል።
ማሸነፉን ተከትሎ ሲዳማ ቡና በ39 ነጥብ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ ተቀምጧል።
ሀዋሳ ከተማ ደግሞ በ36 ነጥብ 2ኛ ደረጃን ይዟል ፡፡


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ