የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ መገደላቸውን የኢራን መንግስት አረጋገጠ።

የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ መገደላቸውን የኢራን መንግስት አረጋገጠ።

የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ መገደላቸውን የኢራን መንግስት አረጋገጠ።
‎የኢራን መንግሥታዊ ሚዲያ የሀገሪቱ ከፍተኛ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ በዩናይትድ ስቴትስ እና በእስራኤል ጥምር ጥቃት መገደላቸውን በይፋ አስታውቋል ።
‎እንደ ዘገባው ከሆነ መሪው ለህልፈት የተዳረጉት በዩናይትድ ስቴትስ እና በእስራኤል የተሰነዘሩ ጥቃቶችን ተከትሎ ነው።
‎ በቴህራን እና በሌሎች ዋና ዋና ከተሞች ከፍተኛ የሐዘን ድባብ እየታየ ነው
‎ቴህራን የከፍተኛ መሪዋ ግድያ ለመበቀል ቃል ገብታ 40 ቀን የሀዘን ቀን አውጃለች ሲል አልጀዚራ ዘግቦታል ።


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ