ወጣቶች ሀገራቸውን እንድያውቁ እና በሰላም ላይ ትኩረት አድርገው እንድሰሩ ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን የሲዳማ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ገለፀ።

ወጣቶች ሀገራቸውን እንድያውቁ እና በሰላም ላይ ትኩረት አድርገው እንድሰሩ ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን  የሲዳማ ክልል ሰላም እና ፀጥታ  ቢሮ ገለፀ።

ከ500 በላይ የሆኑ የበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ከስዳማ ክልል እና ከሰላም ሚንስቴር ስልጠናውን ወስደዋል።
ከተለያየ ማህበረሰብ የተወጣጡ እኝህ ወጣቶችወጣቶች ሀገራቸውን እንድያውቁ እና በሰላም ላይ ትኩረት አድርገው እንድሰሩ ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን የስዳማ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ገለፀ።
ከ500 በላይ የሆኑ የበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ከስዳማ ክልል እና ከሰላም ሚንስቴር ስልጠናውን ወስደዋል ።
ስልጠናውም ወጣቶች ሀገራቸውን እንድያውቁ እና በሰላም ላይ ትኩረት አድርገው እንድሰሩ ለማስቻል የታለመ መሆኑን አለማየሁ አሰፋ የስዳማ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ምክትል ቢሮ ሃላፊ ተናግረዋል ስልጤናው የተለያየ መልክ እንዳለውም አክለው ገልፀዋል።
ሀዋሳ ከተማ የተለያየ ብሔር ብሔረሰቦች በአንድነትና በፍቅር እንደምኖሩባት ያወሱት ኀላፊው ሰላሟን አስጠብቃ እንድትጓዝ የወጣቱ ምና አስፈላጊ በመሆኑ በስልጠና እንደታገዘም አስረድተዋል ።
ከተለያዩ የኢትየጵያ ክፍሎች እና ከሀዋሳ ከተማ አስተዳዴር የተወጣጡት ከ500 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በተለያዪ የስራ ዘርፎች ተሰማርተው ህብረተሰቡን በነፃ እያገለገሉ እንደሚገኙ የሀዋሳ ከተማ ሰላምና ፀጥታ መምርያ የሰላም አሴት ግንባታ ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር አክልሉ አበበ ገልፀዋል።
ወጣቶቹ በሰላም ግንባታ በተለያዩ የበጎ አግልግሎት ተሰማርተው ማህበረሰቡን ከማገልገላቸው በሻገር እርስ በእርስ አንደኛው የለላኛውን ባህሉን እሴቱን እንድያውቅ እንድተዋውቁ እድል እንደምሰጣቸውም ገልፀዋል።
እነዝህ በጎ ፍቃድ ላይ የተሰማሩ ወጣቶች በበለጠ መልኩ ሀገራቸውን አከባቢያቸውን እንድያገለግሉ ስልጠናው መዘጋጀቱን የገለፁት የስዳማ ክልል የብሔራዊ በጎ ፍቃድ ረዳት አስተባባሪ ሞገስ ዳኜ ናቸው።
በስልጠናው የተሳተፋ ወጣችም ቀድሞ ከምሰሩት ስራ ይበልጥ እንድሰሩ ሥልጣናው እንምያግዛቸውም ተናግረዋል።


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ