ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለዓድዋ ድል ሰማዕታት የአበባ ጉንጉን አኖሩ

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለዓድዋ ድል ሰማዕታት የአበባ ጉንጉን አኖሩ

130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ላይ አከባበር ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለዓድዋ ድል ሰማዕታት የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ፣ የኢትዮጵያ ጥንታዊ አርበኞች ማኅበራት ከፍተኛ አመራሮችም በተመሳሳይ የአበባ ጉንጉኑን አኑረዋል።
130ኛው የዓድዋ ድል በዓል" ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ቃል ዛሬ በአዲስ አበባ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ይገኛል (ኢቢሲ)።


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ