እንኳን ደስ አላችሁ!!! እንኳን ደስ ያለን!!! ይላል!!!

እንኳን ደስ አላችሁ!!! እንኳን ደስ ያለን!!! ይላል!!!

ሲዳማ ቡና የ2018 የCBE የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሆነ!!!
ሲዳማ ቡና የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ
ዛሬ በ36ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ነጌሌ አርሲን የገጠመው ሲዳማ ቡና 1 ለ 1 አቻ ተለያይቷል።
የሲዳማ ቡናን ግብ ያስቆጠረው ብርሀኑ በቀለ ሲሆን፤ በረከት ወልዴ ነጌሌ አርሲን በፍፁም ቅጣት ምት አቻ አድርጓል።
በዚህም ነጥቡን 65 ያደረሰው ሲዳማ ቡና ሁለት ሳምንታት እየቀሩ ከወዲሁ የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል።


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ