በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 2ተኛ ዙር ሰልጣኝ አመራሮች በሐዋሳ ከተማ እና በዙሪያው የተሰሩ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።

ምድብ : ፖለቲካ | ንዑስ ምድቦች : ፖለቲካ የተለጠፈ ጊዜ 2025-12-03 08:05:00

በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 2ተኛ ዙር ሰልጣኝ አመራሮች በሐዋሳ ከተማ እና በዙሪያው የተሰሩ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።

በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 2ተኛ ዙር ሰልጣኝ አመራሮች በሐዋሳ ከተማ እና በዙሪያው የተሰሩ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
**********************
ሀዋሳ፣ ህዳር 17 ፣ 2018 (ኤሲቢሲ)
ሰልጣኝ አመራሮቹ በሐዋሳ ከትማና በዙሪያው እየተሰሩ ያሉ የመስኖ ልማት፣ የሌማት ትሩፋት፣ የኮሪደር ልማትና መሶብ አንድ ማዕከልን የጎብኙ ስሆን እየተሰሩ ያሉ የልማት ሥራዎች ይበል የሚያሰኙና ከንድፈ ሀሳብ ባሻገር ከተግባር ተሞክሮና ልምድ ለመማር የሚያስችል ፋይዳ ጉልህ መሆኑን ተናግረዋል::
የስዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፖለትካ እና ሪዮተ-አለም ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስፋ ጎኔሶ"በመደመር መንግስት እይታ፤የዘርፎች እምርታ" በሚል ርዕስ እየተሰጠ ያለው ስልጠና ሀሳብን ወደተግባር በመቀየር ሁለንተናዊ ለውጥ በማምጣት የሀገሪቱን ብልፅግና በጋራ ለማረጋገ የሚያስች ነው በማለት ለዚህም ማሳያ እየተሰሩ ባሉ ስራዎች ተሞክሮ መውሰድ ይቻላል ብለዋል ፡፡

ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ
አስተያየት መስጫ