ኢትዮጵያ ኬንያን በማሸነፍ ምድቡን በበላይነት አጠናቀቀች

ምድብ : የስፖርት | ንዑስ ምድቦች : የስፖርት ዜናዎች የተለጠፈ ጊዜ 2025-12-03 08:09:18


ኢትዮጵያ ኬንያን በማሸነፍ ምድቡን በበላይነት አጠናቀቀች

ኢትዮጵያ ኬንያን በማሸነፍ ምድቡን በበላይነት አጠናቀቀች
በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የኬንያ አቻውን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
በዚህም የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ምድቡን በበላይነት በማጠናቀቅ ግማሽ ፍጻሜውን መቀላቀል ችሏል፡፡
ቀን 10 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያን ብቸኛ ግብ ዳዊት ካሳው ከመረብ አሳርፏል፡፡


ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ
አስተያየት መስጫ