ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የFAO በኢትዮጵያ ተወካይ የነበሩትን ፋራዪ ዚሙዲዚን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

ምድብ : ክልላዊ | ንዑስ ምድቦች : ክልላዊ ዜናዎች የተለጠፈ ጊዜ 2025-12-05 01:24:38

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የFAO በኢትዮጵያ ተወካይ የነበሩትን ፋራዪ ዚሙዲዚን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የFAO በኢትዮጵያ ተወካይ የነበሩትን ፋራዪ ዚሙዲዚን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ
******************
ሀዋሳ፣ ህዳር 25፣ 2018 (ኤስቢሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የFAO በኢትዮጵያ ተወካይ የነበሩትን ፋራዪ ዚሙዲዚን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ ወቅት እንደገለፁት የFAO በኢትዮጵያ ተወካይ የነበሩትን ፋራዪ ዚሙዲዚ በቆይታቸው በነበራቸው ጉልህ አስተዋጽኦ አመስግነዋል።
FAO በክልላችን የግብርና ዘርፉን ልማት ለመደገፍ ቁልፍ እና ታማኝ አጋር ሆኖ ይቀጥላል በማለት ተተኪው ተወካይ አጋርነታችንን እንደሚያጠናክር ያላቸውን እምነት ርዕሰ መስተዳድሩ ገልፀዋል።

ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ
አስተያየት መስጫ